Get Mystery Box with random crypto!

የቡድን ዜና አርሰናል አርሰናል ያለ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ይጠበቃል እ | ሀዲያ ሆሳዕና

የቡድን ዜና አርሰናል

አርሰናል ያለ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ይጠበቃል እኚህ ሁለት ተጫዋቾች ዚንቼንኮ እና ቶማስ ፓርቴይ ናቸው ግን ደግሞ ዚንቼንኮ ከቡዱኑ ጋር አብሮ እንደተጓዘ ተነግሯል ።

አሮን ራምስዴል እና ማርቲን ኦዴጋርድ ለጨዋታው ብቁ ስለመሆናቸው በባለሙያ ይታያሉ እንደ ምክንያት የተነሳው ጉዳይ ሁለቱም ተጫዋቾች አስቶንቪላን ባሸነፉበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሟቸዋል ። 

ሌላው የግራ መስመር ተመላላሹ  ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ በጨዋታው የመሰለፉ ነገር አጠራጣሪ ነው ጉልበቱ ላይ ያጋጠመው ጉዳት ካለፉት ሁለት ጨዋታዎች ውጪ አድርጎታል ። 

በጉዳት ምክንያን የማይሰለፉ የአርሰናል ተጫዋቾች

ኔልሰን
ፓርቴይ
ኤልኔኒ

አጠራጣሪ የሆኑት

ኦዴጋርድ
ራምስዴል
ዚንቼንኮ