Get Mystery Box with random crypto!

የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshasat — የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshasat — የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ™
የሰርጥ አድራሻ: @habeshasat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.63K
የሰርጥ መግለጫ

®ይህ የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ የዲሽ መረጃ ገፅ ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❖ አዳዲስ የቲቪ ቻናሎች መረጃዎች
❖ የነፃ እግርኳስ ቻናል ሶፍትዌሮች
❖ የሳተላይት መረጃ ድህረ ገፆች
❖ የሪሲቨሮች ማብራሪያ እና
❖ የሳተላይቶች ሽፋን ይዳሰሱበታል፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☞admin @GetHabeshaSat

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-21 19:50:01
▸Yahsat 1A
▸1TV HD
▸12015 | H | 27500

ቲቪ ቫርዚሽ ላላችሁ ተጠቃሚዎች !!!
1.3K views[ሐሳቁ ], edited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:55:19
ለተሰንበት ግደይ ኛ
3.3K views[ሐሳቁ ], edited  19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:22:11
ዛሬ ምሽት በሴቶች የ10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጉጉት ይጠበቃሉ

#Ethiopia | ዛሬ ምሽት በኦሬገን ሂውጂን በሚካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጉጉት ከሚጠበቁት ተወዳዳሪዎች መካከል ናቸው።

በውድድሩ ለተሰንበት ግደይ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና ቦሰና ሙላቴ ሀገራችንን የሚወክሉ ሲሆን በዚህ 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ሀገራችን የመጀመሪያውን የፍፃሜ ውድድር ታደርጋለች።

ኢትዮጵያ በዓለም ሻምፒዮና ታሪክ በሴቶች የ10 ሺህ ሜትር እስካሁን 9 ወርቅ አግኝታለች፤ ዛሬ በሚደረገው ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የወርቅ ብዛቱን ወደ 10 ከፍ ለማድረግ ይፋለማሉ።

ውድድሩ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከምሽቱ 4:20 ላይ መካሄድ ይጀምራል።

ውድድሩን በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።

ETV ENT፦ 11105 |H| 45000
On Ethiosat
3.2K views[ሐሳቁ ], 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 18:24:50 ተመልሷል!
2.1K viewsGetch, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 18:02:59
#Ethiosat
የኢትዮሳት ቻናሎች መቋረጥ ከዲሽ ብልሽት ሳይሆን ከስርጭት ነውና በትዕግሥት መጠበቅ ያስፈልጋል።

ኢትዮሳት በበኩሉ ስለመቋረጡ ፈጣን ምላሽ አለመስጠቱ ብዙዎችን አስገርሟል

የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቻቸው እዚሁ "comment box" ላይ አለ።

|የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ
2.1K views[ሐሳቁ ], edited  15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 19:02:33 https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0479649016
3.1K viewsGetch, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-29 23:19:08
6.3K views[ሐሳቁ ], 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 18:59:23
6.3K views[ሐሳቁ ], 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ