Get Mystery Box with random crypto!

የስኬት ምስጢሮች

የቴሌግራም ቻናል አርማ sucesssecret — የስኬት ምስጢሮች
የቴሌግራም ቻናል አርማ sucesssecret — የስኬት ምስጢሮች
የሰርጥ አድራሻ: @sucesssecret
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.35K
የሰርጥ መግለጫ

የሁሉም ስኬት መጀመሪያ ነጥብ ያለው ፍላጉት ላይ ነው ።የመለወጥ ጠንካራ ፍላጎት ያለቻው ሰዎች አእምሮአቸውን ይጠቃሙባታል
በቻናላችን ላይ ትላልቅ የስኬት መሪህዎችን ታገኛለችሁ ሼር አድርጉ ይቀላቀሉም።
እንዲሁም በነፃ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን (0972707274)። ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እና በፁሁፍም ይቀርባሉ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 20:04:11
የ2014 ዓ.ም
የመጨረሻው የጥበብ የቡድን ጊዜ ከልዩ እንግዶች ጋር !!

በአእምሮህ ላይ ኢንቨስት አድርጉ!!!

ለበለጠ መረጀ #0972707274
ይደውሉ መግቢያ ትኬቱ ይያዙ
97 viewsMasresha Debele, edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:31:09
ጤና ይስጥልኝ ውድ የቲማችን አበላት በየ15 ቀን የሚካሄደው ፕሮግራም የቡድን ጊዜ ከልዩ ስልጠና እና የህይወት ተሞክሮ ጋር እሁድ 29/12/2014 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ስለሚቀጥል ከእንግዶቻችሁ ጋር በሰዓቱ ስለተገኛችሁ እናመሰግናለን ።0972707274

ልዩ የአዲስ አመት ፕሮግራም
182 viewsMasresha Debele, edited  09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 06:53:12
210 viewsMasresha, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:06:37 ዓላማህን ያወክ ጊዜ . . .

በልጅነትህ ገና መራመድ ስትጀምርና ተደናቅፈህ ስትወድቅ አብዛኛዎቹ ሰዎች፣ “እኔን” ብለው ሊደግፉህ የሞክራሉ፡፡ አድገህ የዓላማና የአቋም ሰው ከሆንክ በኋላ ግን ተደናቅፈህ ስትወድቅ አብዛኛዎቹ ሰዎች፣ “ምን ያደናቅፈዋል፣ እያየ አይሄም” ይሉሃል፡፡ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት የመብሰልህ፣ የዓላማ ሰው የመሆንህን ጉዳይ ነው፡፡

ሁል ጊዜ ግን እንደ ልጅ አይዞህ ባይና ደጋፊ ብቻ ስትጠብቅ መኖር አትችልም - አያዛልቅህምና! ዓላማህን አውቀህና ወገብህን ታጥቀህ ወደፊት መራመድ አስፈላጊ ነው፡፡ የሕይወትህን ዓላማ ያወክ ጊዜ ሁለት ነገሮች መለየት ትጀምራለህ . . .

1. ለአንተ ግድ የሚለውን ደጋፊህንና ለአንተ ግድ የሌለውን ሰው ትለያለህ

ካለምንም ዓላማ ወዲህና ወዲያ ስትል የኖርክባቸውን ጊዜያት ብታስታውስ ብዙም የሚቃወምህ ሰውና የሚጋፋህ እንቅፋት እንዳልነበረ ታስተውላለህ ብዬ እገምታለሁ፡፡ ልክ ዓላማህን ማወቅ ስትጀምር፣ ወደ አንድ አቅጣጫ ለመጓዝ ስትቆርጥና የአቋምና የእርምጃ ሰው ስትሆን የሚቃወሙህና በአንተ ላይ ሃሳብን የሚያበዙ ሰዎች ብቅ ብቅ ማለት ይጀምራሉ፡፡ አይግረምህ፤ መንገድህን ቀጥል፡፡ ምንም ዓላማውን የማያውቅን ሰውና ምንም እንቅስቃሴ የማያረግን ሰው ማንም ሰው አይነካውም፡፡

2. ጠንካራ ጎንህንና ደካማ ጎንህን ትለያለህ

ከባድ ነገርን ለማንሳት ሙከራ እስክታደርግ ድረስ ምን ያህል ነገር ማንሳት እንደምትችል አታውቀውም፡፡ ረጅም ርቀት ለመጓዝ እንስካልሞከርክ ድረስ ምን ያህል ርቀት መጓዝ እንደምትችል አይገለጥልህም፡፡ አንድን የሞያ መስመር መከታተል እስከምትጀምር ድረስ ምን አይነት የእውቀት ዘርፍ እንደሚገለጥልህ አታውቀውም፡፡ ልክ በአንድ ዓላማ አቅጣጫ መራመድ ስትጀምር ብርቱ ጎንህና ደካማ ጎንህ ለራስህው መታየት ይጀምራሉ፡፡ ማድረግ የምትችለውንና የማትችለውን፣ የሚቀልህንና የሚከብድህን ነገር መለየት ትጀምራህ፡፡

የሕይወትህ ዓላማ ምንድን ነው?

(ዶ/ር ኢዮብ ማሞ)
እፁብ ድንቅ ቀን ይሁንልን!
#ወደዱት፡ ለሌሎችም #ሼር በማድረግ አካፍሉ፡፡
https://t.me/SucessSecret
https://t.me/SucessSecret
422 viewsMasresha, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 23:31:05
እንኳን ደስ አላችሁ
#በዊዝደም ቲም የተዘጋጀ የፊታችን እሁድ ነሐሴ /22/2014 ድንቅ የNBO ስልጠና በሆሊደይ ሆቴል ከጥዋቱ 2:30-11:00 ጀምሮ ያካሄዳል። በእለቱ ልክ እንደ ሀበሻ በሰዓቱ በመገኘት አእምሮውን ይመግቡ።"በጥበብ መስረት ብልህነት ነው'' ዊዝደም ቲም

ቲኬቱን ቀድሞ ይያዙ ውስን ቦታ ነው የለን

ለበለጠ መረጀ 0972707274
542 viewsMasresha, edited  20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 14:38:33
የፌዴራል የከተሞች የስራ እድል ፈጠረ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንስ ውስጥ ለማህብረት የተሰጠ ስልጠና
584 viewsMasresha, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 14:36:57
521 viewsMasresha, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 10:54:46
የህይወት ውሳኔያችንን
አቅጣጫ ምናስይዝበት የቡድን ጊዜ ፕሮግራም
በ Helzer tower 3rd flr
ስልጠናዎች እና አማራጮች
የህይወት ተሞክሮ
ግብዣውን ይያዙ ለሚወዷቸው እድል ይስጡ!
የፊታችን እሁድ ነሐሴ15 /2014
ከሰዓት 8:00 ጀምሮ
ቀድመው ቡክ ያድርጉ!
"ስኬት የሚገባው ለሚያምኑ ነው"
"ዊዝደም ቲም"

ለበለጠ መረጀ 0972707274
595 viewsMasresha, edited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 09:43:47
ሰላም!
ጤና ይስጥልኝ ብያለሁ!!!
ስለ ህልም እና የህይወት አላማ ላይ ጥናት በማድረግ ላይ ነኝ።
ይህንን መጠይቅ እንዲሞሉ ታጭተዋል።
ፈቃድዎን በምላሽዎ ያሳውቁኝ።

የጥናቱ ህግ
1.መልሱን የሞላው ግለሰብ ሚስጥር 100% የተጠበቀ ነው
2.ጥናቱ በግል ህይወታቸው ለውጥ ለማምጣት ፈቃደኛ የሆኑ ብቻ ይሙሉት
3.ጥናቱን ከልብ እና በቅንነት ለመሙላት ፍቃደኛ የሆኑ ሰዎች ብቻ
4.በጥናቱ ትክክለኛ አሞላል መስፈርት መሰረት ለሞሉ ሰዎች ያልተጋነነ እና ተመጣጣኝ ለእቅዳቸው መሳካት የሚያግዝ ድጋፍ ይደረግላቸዋል ወይም እድል ይሰጣቸዋል።
5.ይህ ጥናት ከጥናት በዘለለ መፍትሄ ያለው እና በተግባር የተደገፈ አገልግሎት ይኖረዋል።


ፍላጎት ላለው ብቻ
በውስጥ ያግኙኝ

@masredeb
571 viewsMasresha, edited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 14:26:36
#አመለካከትህን_በመቀየር_ህይወትህን_ቀይር

በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነው “ጃክ ማ” ሲሆን 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት አለው ። ጃክ ማ እንዲህ ይላል፡- ‘’ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ ። ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም!

አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል ። ምክንያቱም ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣና ህይወት የሚቀይረው ይህ እንደሆነ ስለማያውቁ ነው ።

ሰዎችን ለድህነት ከሚዳርጉት ነገሮች አንዱ ከግል ስራ (ቢዝነስ) የሚመጡትን እድሎች ማየት አለመቻላቸው ነው ።
ምክንያቱም በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በትምህርት ቤቶች የሚማሩት ስራ ማለት ሁልጊዜ ለወርሃዊ ደመወዝ መስራት መሆኑን ነው ። ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለሌሎች መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል! እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል ። ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል ።

በህይወቴ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት የሚሰራ ተቀጣሪ ሰው ሀብታም ሆኖ አይቼ አላውቅም ።’’ ይላል ጃክ ማ ። እውነት ነው እኛም አገር ያለው ነባራዊ እውነታ ይሕ ነው ። ምክንያቱም ተቀጥረህ በምታገኘው የወር ደመወዝ ሀብት ፣ ጥሪት ፣ ቤትና ራስህን ለውጠህ ሌላ ሰው መርዳት አትችልም ። እርግጥ ነው የወር ደመወዝ ሲኖርህ የምትፈልገውን ማድረግ ባትችልም በገቢህ ልክ መኖርን ትለምደዋለህ ። ለማንኛውም በሥራ ፍለጋ ጊዜ ከማባከን በትንሹም ቢሆን የግል ስራ የምትጀምሩበትን የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
856 viewsMasresha, 11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ