Get Mystery Box with random crypto!

#ከሳሼ_እና_ክሱ እንዴት እንደሚወደኝ አየሁ የፍቅር ጥጉን ሀጥያት ያላወቀውን ለኔ ሀጥያት ማድረጉ | Grace Commission (የጸጋ ተልዕኮ)

#ከሳሼ_እና_ክሱ

እንዴት እንደሚወደኝ አየሁ የፍቅር ጥጉን
ሀጥያት ያላወቀውን ለኔ ሀጥያት ማድረጉን
ፅድቄ ነው ስል ኢየሱስ ሰርቶልኝ ነው ስራዬን
ፀጋው በእምነት አድኖኝ አውቄያለሁ ዋጋዬን
ውዱ ነኝ ለክርስቶስ የሚወደኝ ስስቱ
ጥልቅ ፍቅር ከ'ኔ ይዞት ስለኔ ነው መቀጣቱ
በመስቀል ላይ ተንጠልጥሎ ስለነፍሴ አልፏል ነፍሱ
ከ'ግሬ በታች ተጥሎልኝ ከሳሼ ወድቋል እንኳን ክሱ

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው

#በቃ_ፍቅሩ_ስለ_ስሙ_እያስለፈለፈኝ ነው!!
#ለኢየሱስ_ሲሆን_መለፍለፍ_የሚለው_ቃል_ራሱ_ደስ_ይላል!!
#ቀላል_እለፈልፋለሁ!!

ሄኖክ አሸብር
ፀሐፊ እና አማካሪ

ለሌሎች አካፍሉ፦
ቀጣዩን ሊንክ ለ10 ሰዎች በመላክ አገልግሉ!

#Grace #Commission
https://t.me/gracecom
https://t.me/gracecom