Get Mystery Box with random crypto!

ስድስት የማይቀሩ ነገሮች 1- ሕይወት አጭር ናት። 2- ሞት ኣይቀርም። 3- ከፍርድ ማምለጥ ኣይቻል | የእግዚአብሔር ወንጌል

ስድስት የማይቀሩ ነገሮች
1- ሕይወት አጭር ናት።
2- ሞት ኣይቀርም።
3- ከፍርድ ማምለጥ ኣይቻልም።
4- ኃጢአት እጅግ አስቀያሚ ነው።
5- ሲዖል እጅግ አስፈሪው እውነታ ነው።
6 - ሊያድን የሚችል ክርስቶስ ብቻ ነው።

       __ጄሲ ራይል

@Gospel_of_God @Gospel_of_God
@Gospel_of_God @Gospel_of_God