Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.96K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-04-24 17:49:42 የፈተና ጥሪ

1. አብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን
▸ ሂሳብ ኦፊሰር ባለሙያ
2. አብክመ ወሳኝ ኩነቶች
▸ ዳታ ቫሊዴሽን ባለሙያ
ማስታወቂያውን Comment ላይ አስቀምጠናል!
-----------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
8.5K views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:22:54 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ብሩህ ፋና አፓርታማ
#ሳይት_ኢንጂነር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-08-2015

2. ባ/ዳር የአካል ታ/ማህበር
#አካውንታንት
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-08-2015

3. ሰፈነ ሰላም ሞዴል ወጣቶች
#የሂሳብ_ባለሙያ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
#ገንዘብ_ያዥ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-08-2015

4. ኒው ዊዝደም አካዳሚ
#ረዳት_መምህር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-08-2015

5. ብሉ ማርክ ኮሌጅ
#ዲን
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
#ላቭ_አሲስታንስ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-08-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
8.6K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 11:46:23 ፀደይ ትምህርት ቤት በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: የሂሳብ መምህር

የትምህርት ዝግጅት:
ዲግሪ/ዲፕሎማ በሒሳብ፣ፊዚክስ እንዲሁም ከቁጥር ጋር ተዛማጅ የሆነ ዲፓርትመንት(ኢንጂነሪንግ)

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-08-2015

ስልክ: 0918163634
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
1.1K viewsedited  08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:03:26 #BSD Design and Management

Position: Architectural

Qualification:
BSc degree in Architectural Engineering

Experience: 2 years
Place of Work: Bahirdar
Deadline: 22-08-2015 E.C

ለስራው ለማመልከት ይህንን ኢሜል ይጠቀሙ!

basufjob@gmail.com
Make sure you state 'ARCHITECTURAL' on subject of your email.
        --------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.6K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:49:42 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
#የኮሙኒኬሽን_ባለሙያ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-08-2015

2. Bio fresh flower plc
#ጥገና_ክፍል_ሃላፊ
▸ የስራ ልምድ ያለው
#የኬሚካል_እርጭት_ሃላፊ
▸ የስራ ልምድ ያለው
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-08-2015

3. ኢላይት አግሮ
#ሰርተፊኬሽን_ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
#ፀሃፊ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-08-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
6.2K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 08:41:49
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
6.0K views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:24:16 አብክመ ሰ/ማ/ጉ/ቢሮ በ 0 ዓመት

Position:  Physiotherapist

Qualification:
BSc degree in Physiotherapy

Experience: 0 year
Salary: 6,193 birr
Deadline: 18-08-2015 E.C
Place of Work: Bahirdar

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         -----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.2K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 17:47:11 #ORDA አመልድ NGO Vacancy

Position: LMMS Officer

Qualification:
Degree/Diploma in Computer science, Statistics, Economics, Management, Rural development, or related

Experience:
2 yrs for degree or 3 yrs for diploma

Salary: 11,440 birr
Deadline: 20-08-2015 E.C
Place of Work: wagihmira zone

Tel :  0582262656
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         -----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.7K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 15:27:07 አብክመ ጤና ቢሮ በ 0 ዓመት

ለወልቃይት ጠገዴ ዞን #ከ90 በላይ በተለያየ ሙያ የተመረቁ የጤና ሙያተኞችን በዜሮ አመት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1. Nurse
2. Laboratory
3. Pharmacy
4. Anesthesia
5. Radiography
6. Environmental Health
7. Health Officer
8. Midwifery

ለሁሉም የስራ መደቦች
▸ የስራ ቦታ: ወልቃይት ጠገዴ ዞን
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-08-2015
▸ የመመዝገቢያ ቦታ: አማራ ክልል ባሉ ሁሉም የዞን ጤና መምሪያ ቢሮዎች እና ሪጅዩ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር

ስልክ: 0582201722
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
4.8K views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 20:07:40 ኔት ቤቲንግ በ 0 ዓመትና በልምድ

#1_የICT_ባለሙያ
▸ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
▸ በ 0 ዓመት ( የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል)
▸ ብዛት: 6

#2_ካሸር
▸ በማንኛውም የትምህርት ሙያ በዲግሪ የተመረቀች
▸ በ 0 ዓመት ( የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል)
▸ ብዛት: 30

#3_አካውንታንት
▸ በአካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ ሙያ በዲግሪ የተመረቀች
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ ብዛት: 1

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-08-2015

ስልክ: 0943474125
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
2.8K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ