Get Mystery Box with random crypto!

አብክመ ጤና ቢሮ በ 0 ዓመት ለወልቃይት ጠገዴ ዞን #ከ90 በላይ በተለያየ ሙያ የተመረቁ የጤና | Google Jobs

አብክመ ጤና ቢሮ በ 0 ዓመት

ለወልቃይት ጠገዴ ዞን #ከ90 በላይ በተለያየ ሙያ የተመረቁ የጤና ሙያተኞችን በዜሮ አመት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1. Nurse
2. Laboratory
3. Pharmacy
4. Anesthesia
5. Radiography
6. Environmental Health
7. Health Officer
8. Midwifery

ለሁሉም የስራ መደቦች
▸ የስራ ቦታ: ወልቃይት ጠገዴ ዞን
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-08-2015
▸ የመመዝገቢያ ቦታ: አማራ ክልል ባሉ ሁሉም የዞን ጤና መምሪያ ቢሮዎች እና ሪጅዩ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር

ስልክ: 0582201722
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara