Get Mystery Box with random crypto!

ኔት ቤቲንግ በ 0 ዓመትና በልምድ #1_የICT_ባለሙያ ▸ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ | Google Jobs

ኔት ቤቲንግ በ 0 ዓመትና በልምድ

#1_የICT_ባለሙያ
▸ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
▸ በ 0 ዓመት ( የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል)
▸ ብዛት: 6

#2_ካሸር
▸ በማንኛውም የትምህርት ሙያ በዲግሪ የተመረቀች
▸ በ 0 ዓመት ( የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል)
▸ ብዛት: 30

#3_አካውንታንት
▸ በአካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ ሙያ በዲግሪ የተመረቀች
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ ብዛት: 1

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-08-2015

ስልክ: 0943474125
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara