Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. ጣና ክፍለ ከተማ #ስ | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ጣና ክፍለ ከተማ
#ስራአስኪያጅ
▸ የስራ ልምድ ያለው
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-08-2015

2. ጢስ አባይ ማዘጋጃ ቤት
#የግዥ_ፋይናንስ_ቡድን_መሪ
▸ 7 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-08-2015

3. Hope for Justice
#ነርስ
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-08-2015

4. ንብ ባንክ
#ሹፌር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12-08-2015

5. ሪስፒን ት/ቤት
#መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#ፀሃፊ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#የሳይት_ሃላፊ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14-08-2015

6. ዘንባባ ህትመት
#ፀሃፊ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#ማሽን_ኦፕሬተር
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-08-2015
--------------------

የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara