Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ gondartime — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ gondartime — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @gondartime
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.43K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-21 16:22:48 የተወዳጇ ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀምበሩ ድብቅ ታሪክ ተጋለጠ!!!

ሊንኩን በመጫን እዉነቱን ይመልከቱት





5.5K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 18:55:57
ድብቁ ታሪክ ተጋለጠ
መታወቅ ያለበት

#የተወዳጇ ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀምበሩ ያልተነገዉ ታሪክ

በተስረቅራቂ ድምጿ የመላዉ ኢትዮጵያዊን ቀልብ የገዛችዉ የጥበብ አፍቃሪያን በእንባ ያራጨችዉ ተስፍ የተጣለባት ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀምበሩ ማን ናት
ሊንኩን ተጭነዉ እዉነታዉን ይመልከቱት




4.7K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 21:11:43
5.2K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 21:10:55 ለማን አቤት ይባል

ጎንደር ሽምጥ እየጋለበች በፍጥነት ወደኋላ እየተጓዘች ነዉ !!

ይህ ከምስሉ የምትመለከቱት በዛሬው እለት በጎንደር ከተማ ወደ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዲፖ አካባቢ (የቆፈሩት ) ገደል ጭቃ ዉስጥ የገባ መኪና ነዉ ።

ይህ መንገድ ከተጀመረ ግማሽ ደረዘን አመታት ያስቆጠረ ሲሆን ባለፈዉ ካድሬዎችና ሹመኞች በቴሌቪዥን ቀርበዉ ሰኔ ላይ እናጠናቅቃለን ብለዉ ነበር ነበር ሁኖ የዜና ማዴመቂያ ሁኖ ቀረ እንጂ
ይህ አስፖልት ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ቢያንስ ድልድዮችን ስሩ ብለን ጩኋን ሰሚ አላገኘንም
ይሄዉ ዛሬ ገና በቅጡ ሳይዘንብ አደጋ ማድረስ ጀምራል ።
ነገ ዝናቡ ሲዘንብ ደግሞ
ከልደታ እስከ ፋና ያፈረሷቸዉ ድልድዮች በመኖራቸውና በአፈር በመሞላታቸዉ ከተራራዎች የሚመጣ ጎርፍ ከ10 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ላይ አደጋ እንደሚያደርስ ምንም ጥርጥር የለዉም ።

እና ምን ተሻለን ታላቅ ከተማ ላይ ተቀምጠን የመናገሻ ከተማ ነዋሪዎች ተብለን ሌላው መሰረተ ልማት ቢቀር እንኳን እንዴት በወራት የሚያልቅ 12 ኪሎሜትር መንገድ ከአምስት አመት በላይ ይፈጃል ።

ለነገሩ ስንጠቋቆምና ስንገፋፋ ገና ከዚህም በላይ ችግር ዉስጥ መገባቱ አይቀርም

ትመጣለህ ብየ ዙሬ ዙሬ ባይ
ጎንደር ወደኋላ መቅረትህ ነዉ ወይ

ታዴ የማመይ ልጅ
4.5K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ