Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ gondartime — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ gondartime — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @gondartime
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.43K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 11:36:21
ጀግናው አበበ ካሴ ከመሞቱ ማግስት ያስተላለፈው መደመጥ ያለበት ወሳኝ መረጃ u



3.9K views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:49:48
ያለምወርቅ ጀንበሩ አዲስ የመድረክ ስራ | የወሎ ልጅ | fana lamrot | yalemwork jenberu new live performance


3.8K views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:47:18
ያለምወርቅ ጀንበሩ አዲስ የመድረክ ስራ | የወሎ ልጅ | fana lamrot | yalemwork jenberu new live performance
3.3K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:40:03
አባቴ የት ነህ ?

#ይነበብ
------------------
እኔ ስሜ ሸዋነሽ ብዙአለም ተሰማ እባላለሁ የተወለድኩት አዲስ አበባ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ የእናቴ ስም ወ/ሮ ማናህሎሽ ዘሩ ትባላለች አባቴ ደግሞ ፶/አለቃ ብዙአለም ተሰማ ይባላል ።

እናቴና አባቴ በ1978 ዓ.ም ተዋዉቀዉ ከዛም እኔ ተወለድኩ አባቴ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባል ስለነበር ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ወደ ጎንደር አዘዞ ተቀይሮ ሄደ አዘዞ የጦር ካንፕ ዉስጥ በወቅቱ የወታደሮች ደሞዝ ከፋይ ነበር እና እኔም በአባቴ ተቆሬጭ ለተወሰነ ጊዜ እንዳደኩ አቃለሁ አባቴ እዛዉ አዘዞ ከተማ ቤተሰብ እንዳሉት የአባቴ ጓደኛ ከቅርብ አመታት በፊት ነግሮኛል እናቴ አሁን በህይወት የለችም እኔም ያለ እናትና ያለ አባት አድጌያለሁ እባካችሁ የአዘዞ ከተማ ማህበረሰብ ይህን ፁሁፍ የምታዩ በተለይ ከ1980-1983 ዓ.ም አዘዞ ካንፕ ዉስጥ የነበራችሁ አባቴን አገናኙኝ አባቴ በህይወት ባይኖር እንኳ የእሱን ዘመዶች ማግኘት እፈልጋለሁ ።

አባቴ የት ነህ ? እዉነት በህይወት ትኖራለህ ፈላጊ ልጅህ ወ/ሪት ሽዋነሽ ብዙአለም ተሰማ ከአዲስ አበባ ።

like comment share በማድረግ እንድትተባበሩኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ የአንድ ሰዉ ሼር ደስታ ይዞ ሊመጣ ይችላልና

ግርማ ሙሉ ከአዘዞና ልጆቿ ፔጅ የተገኘ !!

______
ሌሎችም የጠፋ ቤተሰብ መፈለግ የምትሹ በቴሌግራም ቻናላችን አድርሱን



https://t.me/tadiyossisay
3.3K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:01:20
#መታየት ያለበት !!!
የኢ**ሉ**ሚ***ናቲ እና የኢትዮጵያ አባቶች ፍጥጫ
ከንፁሃን ሞት ጀርባ ያሉ እጆች እና የኢሉሚ''&ቲ የመጨረሻው ጎል ኢትዮጵያ መሆኗ ተረጋገጠ !!

የመጨረሻው ቀን ምልክቶች እና አርቲስቶቻችን ገመና
ኢሉሚ...ቲ  ኢትዮጵያ ዉስጥ ማስመለክ ጀመረ

ሄዋን እና ሌሎች አባል የሆኑ ታላላቅ ኢትዮጵያዊያን ጉድ
አንድ ሰሞን የሚዲያው መናጋገሪያ የሆነው ዋካንዳ የቴክኖሎጂ መንደር ያልተሰሙ እዉነታዎች

እጂግ ጠቃሚ ሁሉም ሊያዉቀዉ የሚገባ
ዘርዘር ያሉ መረጃዎችን ከታች ያለዉን ሊንክ (ምስል) በመጫን ይመልከቱት።



2.9K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:53:52 የነፃነት ታጋዩ ዋኘው አሸናፊ -

ሠማይ ሙሉ ኮከብ




4.3K viewsedited  09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 15:11:44
ያለምወርቅ ጀንበሩ አዲስ አስደናቂ የመድረክ ስራ | fana lamrot | yalemwork Jenberu


4.0K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 17:46:01 ሰበር ዜና አስደንጋጭ

በመላው የአማራ ክልል ቁጣው አይሏል !!

አብይ አህመድና የ 6...6.... 6 ድብቅ አላማ

ከወለጋ ጀርባ ያሉ ድብቅ እጆች ተጋለጡ

በቀጣይስ ምን ተደግሷልናል

ሊንኩን ተጭነው እዉነቱን ይመልከቱ



4.7K views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 14:51:47
የአብይ አህመድ ስውሩ የዘር ፍጅት አስደንጋጭ ቀጣይ እቅድና የአማራ ህዝብ ጭፍጨፋ!


3.8K views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 10:06:27
Yalemwork Jenberu - New Album | ያለምወርቅ ጀንበሩ - አዲስ አልበም | New Ethiopian Music Collection 2022
              


4.3K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ