Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ gondartime — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ gondartime — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @gondartime
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.43K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 16:15:04 W የአማራ ፋኖ ወልዲያን አናስደፍርም ብሏል !!

ምስሉን ተጭነው ይመልከቱት

ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ፈጣን መረጃዎች ያግኙ !!



2.1K viewsedited  13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:42:46 መረጃ!

ወልድያ አሁንም ዝር ያለ የለም። ጀግኖቹ የሚያስጠጉ አልሆነም። ቃሊም በወገን ጦር ስር ነው። ከሮቢት ወደ ቃሊም በሚወስደው መስመር የሚገኘው የራያ ቆቦ ወረዳ ትልቁ ተራራ በላጎ በወገን ጦር ስር ነው።

የወርቄ ጀግኖች እና የመከላከያ ሰራዊት ወደ ወርቄ ለማጥቃት የሄደውን ወራሪ ሀይል ቀጥቅጠው መልሰዋል። ባለፈው ዓመት ወራሪው ደብረ ሲና ሲደርስ ፈፅሞ ያልረገጠው አካባቢ ወርቄ ነው። ድል ማድረግ ያቃተው ወራሪው ሀይል የወርቄዋን አጋምሳ መንደርን በከባድ መሳሪያ መደብደቡ የሚታወስ ነው።

ዛሬም ወርቄ በጀግኖች ልጆቿ እና በመከላለያ ሰራዊት ትግል ወራሪን ድል አድርገዋል።

የቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!




2.4K viewsedited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:42:14 ከደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር-ቤት የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት!

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት ወቅታዊ የፀጥታ ስጋትን አስመልክቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል።

1ኛ. በከተማ አስተዳደሩ በተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚኖር ተፈናቃይ ከምሽቱ 12:00 በኋላ ወደ መጠለያ ጣቢያውም ሆነ ወደ ከተማው መግባት ክልክል ነው።

2ኛ. በከተማው የሚገኙ የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ከምሽቱ 2፡00 በኋላ መንቀሳቀስ አይችልም ክልክል ነው ይህን ሲያደርግ የተገኘ ባለባጃጅ ህጋዊ እርምጃ ይወሰድበታል።

3ኛ. በከተማው የሚገኙ መጠጥ ቤቶች ምግብ ቤቶች ምሽት ጭፈራ ቤት እስከ ምሸት 2:00 ሰአት ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ ወስኗል።

4ኛ. በከተማው በሚገኙ የንግድ ቤቶች የምርት የዋጋ ጭማሪ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

5ኛ. ከተፈቀደላቸው የፀጥታ ሀይሎች ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ፈፅሞ የተከለከለ ነው

6ኛ. ከመንግስት ዕውቅና ውጭ የሚደረጉ ማናቸውም አይነት ውይይቶችና ስብሰባ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

7ኛ. የጠላትን ሀሳብና እንቅስቃሴ በመደገፍ አሉባልታና ወሬን ማሰራጨት በህብረተሰቡ ላይ ሽብር መንዛት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

8ኛ. አዳር የሚሰሩ በከተማችን ያሉ ፍብሪካዎችና ድርጂቶች ድርጁቱ በሚሰጣቸው ህጋዊ መረጃ ና በፀጥታ መዋቅሩ የተረጋገጠ የይለፍ ከያዘ ብቻ መንቀሳቀስ ይችላል፡፡

9ኛ. መላው የከተማው ማህበረሰብ በአደረጃጀት አካባቢውን ቀንና ሌሊት ከሰርጎ ገቦች በንቃት መጠበቅ አለበት።

10ኛ. በከተማ አስተዳደሩ ፀጉረ ልውጥ ሲያጋጥም በፍጥንት ለህግ አካል ጥቆማ በመስጠት በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውል ማድረግ ከማህበረሰቡ ይጠበቃል።

11ኛ. የከተማው ባለሆቴሎች እና አልጋ አከራዮች ማንነቱ ያልታወቀ የታጠቀ ግለሰብ በድርጅታችሁ ሲያጋጥማችሁ ለህግ አካላት ጥቆማ እንድትሰጡ።

12ኛ. በከተማ አስተዳደሩ ያላችሁ የቤት አከራይዎች የምታከራዩትን ግለሰብ ማንነትት መታወቂያ በመጠየቅ ለይታችሁ እንድታከራዩ የተከራዩንም መረጃ በፎርም በመሙላት ለከተማው ሰላምና ፀጥታ መምሪያ እንድታሳውቁ መልዕክት አስተላልፏል።

ይህ የውሳኔ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን የውሳኔ ሀሳቦች የሚጥስ ማንኛውም አካል ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድበትም የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር

የቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!




2.0K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:59
ምክንያት መደርደር አያድንም


መከላከያ ሸሸ ምናምን ብትል ከመወረር አትድንም ካስታወስክ ደባርቅ ላይም መከላከያ ሸሽቶ ዳባት ደርሶ በነበረበት ወቅት ህዝብ ቤቴን ጥየ አልፈናቀልም እንቢ በማለቱ ከተማዋን ከመወረር አድኗል ።
ወዳጄ ስልታዊ ማፈግፈግ ምናምን እየተባለ ዳግም ስንት ሰዉ ይዉደቅ ??

ብቸኛዉ መፍትሔ የለፋህበትን ሊዘርፍ እንደ አንበጣ መንጋ የመጣውን ወራሪ አንተም በህዝባዊ ማዕበል ምላሽ መስጠት ነዉ !!

የግንባር ላዬ እርምጃዎች የተወሰደባቸው ምስሎች በቴሌግራም ይመልከቱ


https://t.me/gondartime
1.8K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:28:36
1.7K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:28:35
1.7K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:28:05
ህወሃት ለትግራይ ህዝብ አያስብም የምንል አምና 600 ሺህ በላይ የትግራይ ወጣት በዚህ መልክ ገብሮ ዘንድሮም ሌላ የትግራይን ወጣት ለጦርነት ሲማግድ ስናይ ነዉ
1.7K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:56:13
ሰበር መረጃ

#የትም_ያልታዩ_ለእናንተ

ያለምወርቅ ጀምበር

ከፋና ላምሮት ዉድድር ዉጭ አስደማሚ የመድረክ ላይ ስራዎች

አዲስአበባ
ጎንደር
በለሳ

የትም ያልታዩ ቪዲዮዎች ለመመልከት 1000 ሰዎች የዩቲዩብ ቻናላችን subscribe ሊያደርጉልን ይገባል ።

እስኪ አሁኑኑ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ይከታተሉ ።

ከቀስቱ በታች ያለዉ ተጭነዉ
የዩቱዩብ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ





2.0K views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 17:22:34
Rophnan New Album Collection -                  ሮፍናን አዲስ አልበም የሙዚቃ ስብስብ
                       
        

1.9K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 22:02:57
ROPHNAN | ሮፍናን
- HAYA - ሀያ
@Aashaddis
2.2K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ