Get Mystery Box with random crypto!

ጎልጉል NEWS.®️

የቴሌግራም ቻናል አርማ golgulnew — ጎልጉል NEWS.®️
የቴሌግራም ቻናል አርማ golgulnew — ጎልጉል NEWS.®️
የሰርጥ አድራሻ: @golgulnew
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

Addisababa, Ethiopia
ጥቆማዎችን እንዲሁም መረጃዎችን ለመስጠት የምፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 @golgulnew_bot
YouTube channel 👇
https://youtube.com/channel/UCdTxu8VrWpxsil5d19N3kCQ
ጎልጉል News- ቀዳሚ ምርጫዎ
News & Media Channel®

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-12-09 08:09:47
የአፋር ጀግኖች ደሴ ሲገቡ የደሴ ህዝብም እጅግ በሚያስገርም ድባብና ሞራል ወንድማዊ ፍቅር ተቀብሏቸዋል። የደሴ ህዝብ ከዚህ በኋላ ወንድሞቹ ማን እደሆኑ ጠንቅቆ ያቃል። በልተው የማይጠግቡት ጠጥተው ጥማቸውን የማይቆርጡ የቆርቆሮ መንጋ እድሜ ዘመኑን ተሸክሞ አኑሯል ከአሁን በኋላ ግን በቃን!!!!! በቃው!!!!!!!!!!!!!
አፋር
3.4K viewsNata, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 20:52:19
ሰበር ዜና

የሰሜን ሸዋ ዞን ሙሉ በሙሉ በሀገር መከላከያ ስራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል ፋኖና ሚሻ ቁጥጥር ስር ውሏል። በዚህም መሰረት መሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣የደቡብ ወሎ ዞን ሐርቡና መኮይ ከተሞች ነፃ ወተዋል።
6.4K viewsNata, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 23:49:26 በጀግኖቹ ትግል ፀድትው ከራሙቻ፣
በእጃችን ገብተዋል ደሴ እና ኮምቦልቻ።
3.2K viewsNata, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 17:25:23 ትኩረት

ከሀይቅ ወደ ወረባቦ በመሄድ ምሽግ መስራት የጀመረው ጁንታ ከትላንት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ሀይቅ ተመልሷል የሚል መረጃ ደርሶናል።

https://t.me/golgulnew
2.1K viewsNata, 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 11:44:40 #ጎጃም_ዝግጁ

በኦሮሞ ምድር ወገኖቻችንን እየጨፈጨፈ ያለው #የኦነግ_ሼኔ ቡድን ከትናት ጀምሮ #ጎጃም_አማራን ለመውረር ጥረት እያደረገ ነው

ከኦሮሚያ ጋር የሚያዎስኑ ድንበሮች ይጠበቁ
#ሼርርርርርርርር

የዩቲዮብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
5.7K viewsNata, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 11:20:08 ኦነግ ሸኔ ደግሞ በአዋበል ወረዳ ታይተዋል እየተባለ ነው፣ጥንቃቄ ይደረግ። በግምት 100 ይደርሳሉ ተብሏል።
4.9K viewsNata, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 11:19:54 በደሴ ኩታበር ወገልጤና፣በተንታ ወገልጤና በፀሀይ መውጫ ወደ ወልድያ በመሄድ ላይ ናቸው፣ እንዳይወጡ።
ትናንት የደሴን ህዝብ መንግሥት እንዲያሳልፈን ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ ማለታቸው ታውቋል፣ ሰሚ ባይኖርም።
ሽምጥ እሩጫ ጀምረዋል፣እንዳይወጣ።
4.9K viewsNata, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 14:39:42 ልዩ መረጃ

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ!

#Ethiopia : የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ሚኒስትሩ በነገው እለት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ይወያያሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡
12.0K viewsNata, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 12:48:41
እንኳን ደስ ያላችሁ

ትናንት ምሽት በጋሸና እስከ ምሽቱ 3 ሰአት በነበረው ውጊያ አርቢት ምሽግ ተሰብሯል

ምሽጉ የተሠራው በኮንኩሪት ሲሆን፣ 13 ቀን በመድፍ ተደብድቧል፣ በድሮን ተመቷል፣ በመጨረሻም መከላከያና ልዩ ኃይል በእግረኛ ሰብረውት ገብተዋል

የዩቲዮብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ




የቴሌግራም ቻናል join
https://telegram.me/amarawloti
ግሩፕ join
https://t.me/joinchat/wV0PQHqc9
884 viewsNata, 09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 11:32:33 ሰበር

ወረኢሉ እና ጃማ በወገን እጂ ገብቷል።!
ጁንታዉ አሁን ከ ወረኢሉ የተረፈዉ ለቆ በመሸሽላይ ሲሆን መዳረሻቸዉ (ያሉበት) ሰኞ እን ጉጉፍቱ ናቸዉ ጉጉፍቱ ለ ደሴ በጣም ቅርብ ነች!!
#ደሴ Loading........

ፈጣን እና ሙሉ በሙሉ ታማኝ መረጃወች ቶሎ እዲደርሰው ቻናሉን #join ይበሉ
#share

@golgulnew
9.6K viewsNata, edited  08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ