Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና የሰሜን ሸዋ ዞን ሙሉ በሙሉ በሀገር መከላከያ ስራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል ፋኖና ሚሻ | ጎልጉል NEWS.®️

ሰበር ዜና

የሰሜን ሸዋ ዞን ሙሉ በሙሉ በሀገር መከላከያ ስራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል ፋኖና ሚሻ ቁጥጥር ስር ውሏል። በዚህም መሰረት መሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣የደቡብ ወሎ ዞን ሐርቡና መኮይ ከተሞች ነፃ ወተዋል።