Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ መረጃ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ! #Ethiopia : የቻይና | ጎልጉል NEWS.®️

ልዩ መረጃ

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ!

#Ethiopia : የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ሚኒስትሩ በነገው እለት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ይወያያሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡