Get Mystery Box with random crypto!

ጎልጉል NEWS.®️

የቴሌግራም ቻናል አርማ golgulnew — ጎልጉል NEWS.®️
የቴሌግራም ቻናል አርማ golgulnew — ጎልጉል NEWS.®️
የሰርጥ አድራሻ: @golgulnew
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

Addisababa, Ethiopia
ጥቆማዎችን እንዲሁም መረጃዎችን ለመስጠት የምፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 @golgulnew_bot
YouTube channel 👇
https://youtube.com/channel/UCdTxu8VrWpxsil5d19N3kCQ
ጎልጉል News- ቀዳሚ ምርጫዎ
News & Media Channel®

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 07:41:42 ስልክ ከወልዲያ ወደ ሌላ አካባቢ የሚሰራ ሲሆን ወደ ወልዲያ ለመደወል ግን እየሰራ አይደለም።
318 viewsNata, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 07:02:54 ምሽት 5:45 ተኩሱ በሁሉም አቅጣጫ መቆሙ ታውቋል።
ስለወልዲያ ሰላም በስልክ መረዳት ትችላላችሁ።
የየጁ መናገሻ ሠላም ዋዬ
317 viewsNata, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:03:37 ቆቦ በ ፋኖ በ መከላከያ እጅ ገብታለች
159 viewsNata, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:49:24
ሰበር መረጃ
#አዲግራት_ህዝብ_ህዉሓትን_በቃ_እያለዉ_ነዉ
የአዲግራት ከተማ ህዝብ ህውሓትን በቃ ብሎታል። በዛሬው እለት የአዲግራት ህዝብ ወያኔ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሂዷል።
395 viewsNata, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:28:54 ጎልጉል NEWS. pinned «አሸባሪው ትህነግ/ህወሓት አመሻሹን በራያ ግንባር በኩል ጦሩን አስጠግቶ ምሽጎችን ሲይዝ አምሽቷል! እየተካሄደ ያለው ከሰሞንኛው ትንሽ ለየት ያለ እንቅስቃሴ ነው! ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በኤርትራና በሌሎች አንዳንድ አካባቢዎች የማጥቃት ሙከራዎችን አድርጎ የከሸፈበት ትህነግ ፥ ትኩረት ለመሳብና ውጥረት ለመፍጠር ከሚያደርጋቸው መሰል ሙከራዎች ባሻገር "ወደሙሉ ጦርነት ይገባል ወይስ አይገባም" የሚለው…»
06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:28:42 አሸባሪው ትህነግ/ህወሓት አመሻሹን በራያ ግንባር በኩል ጦሩን አስጠግቶ ምሽጎችን ሲይዝ አምሽቷል! እየተካሄደ ያለው ከሰሞንኛው ትንሽ ለየት ያለ እንቅስቃሴ ነው!

ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በኤርትራና በሌሎች አንዳንድ አካባቢዎች የማጥቃት ሙከራዎችን አድርጎ የከሸፈበት ትህነግ ፥ ትኩረት ለመሳብና ውጥረት ለመፍጠር ከሚያደርጋቸው መሰል ሙከራዎች ባሻገር "ወደሙሉ ጦርነት ይገባል ወይስ አይገባም" የሚለው ጥያቄም በቀጣይ ቀናት የሚመለስ ይመስለኛል!

እንደሚታወቀው ህወሓት በኤርትራ በኩል ያለውን ጨምሮ በ5 የተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጀ ሠንብቷል!
382 viewsNata, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 20:08:38
youtube channel yemifelg befit ye pubg game
yemilekekbet neber ahun gin mereja nek
comedy yemesaselut yilekekbetal 15k
subscribe alew birrm mekefel kejemere
koytual betemetatagni waga ale yanagrun
- @gjjkcff only real buyer
430 viewsNata, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-13 20:53:11 #Ethiopia : ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ከባለሽርጦቹ ቆለኞች ጋር በመሆን የሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ቀበሌወችን ተቆጣጥሯል። ቦታወቹም ፋጂ ፣ መነዮ ፣ መንጠራ ፣ አረዳ ባሬ እና የሞለክሲ ከፍተኛ ተራራወጅን ተቆጣጥሮ ከመርሳ በስተ ምስራቅ በኩል የኒኒ በር ምሽግን ቆርጦ ጉዞውን ወደ ሀራ እየገሰገሰ ይገኛል።

ድል ለሰፊው ህዝብ !!!
5.0K viewsNata, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 19:17:03 #TPLF : ጥይት ጨርሰናል ሽፋን ስጡንና እስወጡን የተቆረጠው ታጣቂ በሲቃ ድምጽ ለአመራሮች ያስተላለፈው መልክት! አሁን አርሚ 3 ማለት አይ የህወሓቱ ጀንራል ዘነበ ምግበን እየሰማ እስበላቸው

ደርብ!
3.5K viewsNata, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-10 22:08:00 "ኮምቦልቻ ከተማ ኤሌክትሪክ አግኝታለች፣ ደሴም ኤሌክትሪክ እንድታገኝ በምሽት ርብርቡ ቀጥሏል!"

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል።


golgul

የዩቲዮብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
3.8K viewsNata, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ