Get Mystery Box with random crypto!

አሸባሪው ትህነግ/ህወሓት አመሻሹን በራያ ግንባር በኩል ጦሩን አስጠግቶ ምሽጎችን ሲይዝ አምሽቷል! | ጎልጉል NEWS.®️

አሸባሪው ትህነግ/ህወሓት አመሻሹን በራያ ግንባር በኩል ጦሩን አስጠግቶ ምሽጎችን ሲይዝ አምሽቷል! እየተካሄደ ያለው ከሰሞንኛው ትንሽ ለየት ያለ እንቅስቃሴ ነው!

ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በኤርትራና በሌሎች አንዳንድ አካባቢዎች የማጥቃት ሙከራዎችን አድርጎ የከሸፈበት ትህነግ ፥ ትኩረት ለመሳብና ውጥረት ለመፍጠር ከሚያደርጋቸው መሰል ሙከራዎች ባሻገር "ወደሙሉ ጦርነት ይገባል ወይስ አይገባም" የሚለው ጥያቄም በቀጣይ ቀናት የሚመለስ ይመስለኛል!

እንደሚታወቀው ህወሓት በኤርትራ በኩል ያለውን ጨምሮ በ5 የተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጀ ሠንብቷል!