Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopia : ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ከባለሽርጦቹ ቆለኞች ጋር በመሆን የሰሜን ወሎ ሀብሩ | ጎልጉል NEWS.®️

#Ethiopia : ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ከባለሽርጦቹ ቆለኞች ጋር በመሆን የሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ቀበሌወችን ተቆጣጥሯል። ቦታወቹም ፋጂ ፣ መነዮ ፣ መንጠራ ፣ አረዳ ባሬ እና የሞለክሲ ከፍተኛ ተራራወጅን ተቆጣጥሮ ከመርሳ በስተ ምስራቅ በኩል የኒኒ በር ምሽግን ቆርጦ ጉዞውን ወደ ሀራ እየገሰገሰ ይገኛል።

ድል ለሰፊው ህዝብ !!!