Get Mystery Box with random crypto!

የወደድካትን ካላገባህ ያገባሃትን ውደድ እሷ (ሚስትህ) ያለፈው ውድቀትህ ተጠያቂ አይደለች | ወርቃማ ንግግሮች

የወደድካትን ካላገባህ ያገባሃትን ውደድ
እሷ (ሚስትህ) ያለፈው ውድቀትህ ተጠያቂ አይደለችም
በቃ ያገባሃትን ውደድ ያንተ ያልሆነችን እየተከተልክ ያንተ የሆነችን ካጣሃት በኋላ ነው የሚገባህ