Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ፈቶ ያነሳልን እንዲህ ይላል.. በውሃ ገንዳ ውስጥ አንዲት ግመል ስትቦጫረቅ አስተዋልኩኝ ፣ | ወርቃማ ንግግሮች

ይህን ፈቶ ያነሳልን እንዲህ ይላል.. በውሃ ገንዳ ውስጥ አንዲት ግመል ስትቦጫረቅ አስተዋልኩኝ ፣ ከዚያም ተነስታ ልጇን በቀጥታ ስታጠባ፣ እንቅስቃሴዋ በጣም ገረመኝ!!

ለምን እንደዚያ እንዳደረገች የግመሎቹ ባለቤት በደዊን ጠየኩኝ።
የግመሎቹ ባለቤት እንዲህ አለ፡- ግመሎ በውሃ ገንዳ ውስጥ ሲትቀመጥ ለልጆ ወተቱን ያቀዘቅዘዋል ፣ ከዚያም ከዘቀዘ ቡሃላ ግልገሎን ታጠባለች። ወተቱ በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ስለነበር ቀዝቀዝ ይላል...

አላህም እንዲህ ይላል...

أفلا ينظرون إلى الإبل كيف خلقت
አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!
አል ጋሺያ 17

ከአረበኛ ወደ አማረኛ በግርድፉ የተቀየረ