Get Mystery Box with random crypto!

~ ለትዳር ሁሉን ሴት መውደድ በሽታ ነውና ይህ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ፡፡ ~ የክፉ ቀን | ወርቃማ ንግግሮች

~ ለትዳር ሁሉን ሴት መውደድ በሽታ ነውና ይህ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ፡፡

~ የክፉ ቀን ጓደኛህን አትርሣ፡፡

~ የድህነት ሚስትህ ያን ድህነት መስላ አትታይህ፡፡

~ ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን፡፡

~ ባልጠሩህ ስፍራ አቤት አትበል፡፡

~ ባትሄድም ጉድለት በማይከሰትበት ቦታ ጊዜህን አታባክን።

~ ካልሾሙህ መሪ አትሁን፡፡

~ የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን፡፡⇝↡
⇨ለምን ብትል አንተ ሰው እንጂ ውሻ አይደለህምና፡፡