Get Mystery Box with random crypto!

~• •~ አንድ ጥበበኛ እንዲህ አለ… ~ አእምሮህን ለማሳረፍ እነዚህን ነገሮች አስወግድ… | ወርቃማ ንግግሮች

~• •~

አንድ ጥበበኛ እንዲህ አለ…

~ አእምሮህን ለማሳረፍ እነዚህን ነገሮች አስወግድ…

① - ባመለጠህ ነገር አትዘን ።
② - የእነሱን ዓይነት በሌለህ ነገር ሰዎችን አትውቀስ ።
③ - በግማሽ ጉልበትህ ለህልምህ አትታገል ።
በኋላ እንዳትጸጸት !!

~