Get Mystery Box with random crypto!

ታቢዒዩ ኢብኑ ሲሪን በህይወታቸው የመጀመሪያ ዘመናት በሃብታቸው የታወቁ ባለፀጋ ነበሩ።ታዲያ ከዚህ | ወርቃማ ንግግሮች

ታቢዒዩ ኢብኑ ሲሪን በህይወታቸው የመጀመሪያ ዘመናት በሃብታቸው የታወቁ ባለፀጋ ነበሩ።ታዲያ ከዚህ የክብረት ዘመናት በኃላ የድህነት አመታትን ኖረዋል።ህልፈታቸውም በእስር በነበሩበት ጊዜ ከመሆኑ ጋር በሞቱበት ወቅትም የሰው ብድር ነበረባቸው።
ከሃብት ማማ በኃላ የኖሩበትን የድህነት ሁኔታ የታዘበ አንድ ሰው:-
"ሁኔታሁ ግን እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ?" ሲል ጠየቃቸው።

ኢብኑ ሲሪንም:-
"ይህ አርባ አመታት ሙሉ ስጠባበቀው የነበረ የወንጀሌ ቅጣት ነው።ከአርባ አመት በፊት ለአንድ ሰው :-"አንተ ድሃ!" ብዬ አነውሬው ነበር።" ሲሉ መለሱለት።

አታነውር፤ትፈተንበታለህ!