ያ ሸይኽ "እኔ ትዳር አለኝ፣ ሀብታምም ነኝ፣ አንዲት ሴት አለች። ከሐራም ለመጠበቅ በሚል ኒያ ባገባት ምን ይሆናል?" አላቸው። ሸይኹም መለሱለት " ምንም አይሆንም፣ ነገርግን ገንዘቡን ለአንድ ደሀ ወጣት ስጥና ይጋቡ። በዚህ መልካም ሥራህ የሁለቱንም አጅር ትጋራለህ።" አሉት። አምሽታችሁ ነው? 2.1K views17:38