Get Mystery Box with random crypto!

አላህ ባሮቹን በደረጃ አበላልጧል።ከፊሉን ነብይ ከፊሉን ሲዲቅ ከፊሉን ደግሞ ሷሊሕ አደረገ።ከፊል ባ | ወርቃማ ንግግሮች

አላህ ባሮቹን በደረጃ አበላልጧል።ከፊሉን ነብይ ከፊሉን ሲዲቅ ከፊሉን ደግሞ ሷሊሕ አደረገ።ከፊል ባሮቹን ደግሞ በችሮታው የቀብር ቅጣት አንዳይኖርባቸው ደነገገ።

ማንኛውም ሙእሚን ግን ኢማኑ በቀብር ውስጥ ሳይፈተን ወደ ጀነት ሊገባ አይቻለውም።ስለሆነም ድንጋጌዎቹ የማይጋጩበት ጌታ ከቀብር ፊትና ነፃ ያደረጋቸውን ባሮቹን የቀብርን ፈተና እዚሁ ዱንያ ላይ እንዲፈተኑት አደረገ።

ይህ ጉዳይ በጣም የደነቀው ሰሓባ ታድያ ወደ ረሱላችን ﷺ ዘንድ መጣና ጠየቃቸው፦

«ሙእሚኖች ቀብር ውስጥ ሲፈተኑ ሸሂድ የማይፈተንበት ምክንያት ምንድን ነው? » ሲል ሚስጥሩን ለማወቅ በመጓጓት ጠየቃቸው ።

የአላህ መልእክተኛም ﷺመለሱለት፦
«ከጭንቅላቱ በላይ ሲያዋካ የነበረው የሰይፎች ፉጭት ድምፅ ከፈተና በቅቶታል» አሉት።

(ነሳኢይ 2052)

ሸሂዶች አላህ ዘንድ የላቀ ደረጃ ያላቸው ባሮቹ ናቸው። በርሱው መንገድ ላይ ለርሱ ቃል ልእልና ውድ ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ ወዳጆቹ ናቸው። ስለሆነም ደረጃቸውን አልቆታል። ሽልማታቸውንም እጥፍ ድርብ አድርጎታል።

በዚህ ሐዲስ እንደተረጋገጠው ሸሂድ የቀብር ፈተና የለበትም።በቀብር ውስጥ ያለው ፈተና ሊቀርለት የቻለውም በካሀዲያን ፊት የመሳሪያ ጋጋታና ጩኸት ሳይበግረው ፀንቶ መፋለሙ የኢማኑ ማረጋገጫ ስለሆነ ነው።

የጂሃድ ፍልሚያ በፊልም እንደምናየው ቀላል አይደለም።የሰይፎች ቃቃታ፣የሚያጥወለውለው የጥይት ጋጋታ ፣ የሚያስገመግመው የታንክና የሞርታር ትርምስ ፣ ያረረ ሳንቡሳ አስመስሎ የሚጠብሰው የድሮን ሚሳኤል ፍንዳታ የሚደመጥበት የጭንቅና የፍልሚያ አውድማ ነው።

በዚህ ሜዳ ላይ ሊፀና የሚችለው በርግጥም እርሱ ኢማኑ የፀናና የማያወላውል ሙጃሂድ ብቻ ነው።

የዚህን አውድማ ከባድነትና አስጨናቂነት ለመረዳት አላህ ከቀብር ፈተና ጋር እኩል አድርጎ የቀብር ፈተናን መተኪያ ማድረጉ በቂ ነው። ስለሆነም አላህ በዚህ ሜዳ ፀንቶ ሲፋለም የተገደለን ባሪያ የቀብር ፈተናን ያለፈ ስለሆነ የቀብር ውስጥ ፈተናን ከርሱ ላይ አስወግዷል።

ሸሂድ የማንንም ምስክርነትና ዱዐን ስለማይፈልግ ተራ ሰው አይደለም ነብይ ራሱ በርሱ ላይ ሶላተል ጀናዛ እንዲሰግድበት አልፈቀደም። ሸሂድ ስራው ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት እንዳለው አላህ ዋስትና ሰጥቶታል።የኛ ቢጤ ተቀማጮች ግን ስራችን ተቀባይነቱ አልተረጋገጠልንም።

አላህ እንዲህ ይላል፦

« እነዚያንም በአላህ መንገድ ላይ የተገደሉትን ሥራዎቻቸውን ፈጽሞ አያጠፋባቸውም፡፡በእርግጥ ይመራቸዋል፡፡ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ ገነትንም ያገባቸዋል፡፡ ለእነርሱ አስታውቋታል፡፡»
(ሙሐመድ 4–6)

አላህ ሁኔታውን ያበጀለት ሰው በርግጥም የርሱን ፈተና ያሳልፈዋል!

ቴሌግራም፦ t.me/ismaiilnuru