Get Mystery Box with random crypto!

Global Bank Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ globalbanketh — Global Bank Ethiopia G
የቴሌግራም ቻናል አርማ globalbanketh — Global Bank Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @globalbanketh
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 46.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-03-29 16:13:49
ማንችስተር ሲቲ ወይስ አርሰናል

በመገመት የሚያሸልም ጥያቄ በኢንስታግራም ገጻችን (https://bit.ly/3NiRHOn ) ብቻ ግምትዎን ይስጡ!

በፕሪሚየር ሊጉ በጉጉት ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የፊታችን እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በማንችስተር ሲቲ እና በአርሰናል መካከል ይካሄዳል፡፡ ጨዋታውን በትክክል ለሚገምቱ 3 የኢንስታግራም (https://bit.ly/3NiRHOn) ተከታዮቻችን ለእያንዳንዳቸው የ300 ብር የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡

1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የኢንስታግራም ገጽን https://bit.ly/3NiRHOn ገፅ መከተልዎን አይዘንጉ!
2. ትክክለኛ መላሾች ከ 3 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎቹን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡

መልካም ዕድል!!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #GBE #ManCityArs #Mancity #Arsenal #Premierleague
12.9K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 15:40:04
የሀዘን መግለጫ
13.5K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 08:46:20
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 2ኛ ዙር ሽልማት


1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 8118 ይደውሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
13.8K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-27 14:48:01 ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ | ለዩቲዩብ ተከታዮቻችን

በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙትን ሁለት ጥያቄዎች በመመለስ ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ የሚያሸልም ጥያቄ የያዘውን ቪዲዮ ለመመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ



የጥያቄውን ትክክለኛ ምላሽ ለሚያገኙ 3 የዩቲዩብ ተከታዮቻችን የ#300 ብር የካርድ ስጦታ እናበረክታለን፡፡

ምላሹን በዩቲዩብ የሃሳብ መስጫ ሳጥን ብቻ ያስቀምጡ
ለሽማቱ እጩ ለመሆን እባክዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
የሽልማት ዕጣው ውስጥ ለመካተት ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ ይጠበቅባችኋል
ተሸላሚዎችን የምንለየው #በዕጣ ይሆናል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist #question #questions #answer #questionoftheday
13.2K viewsedited  11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 08:42:45
በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ገጽ “የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ምን በመባል ይታወቃል?” የሚል ጥያቄ በጠየቅነው መሰረት በርካታ ተከታታዮቻችን “ግሎባል ሐቂቃ” በማለት ትክክለኛውን ምላሽ ሰጥታችኋል፡፡

ስለተሳትፏችሁ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን በዕጣ ለተለዩ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን የምንልክ ይሆናል፡፡

በየሳምንቱ ለምናዘጋጃቸው የጥያቄና መልስ ፕሮግራሞች የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ተከታይና ወዳጅ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist #GlobalHaqiqa
15.2K views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-25 10:03:25 https://t.ly/EPK-L
12.8K views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 17:42:28
እንኳን ደስ አላችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!” https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 በሚል መሪ ቃል በቴሌግራም ቻናላችን ባካሄድነው የይጋብዙ ይሸለሙ መርሃ- ግብር ላይ ከ17 በላይ የቻናላችን ተከታዮች ባስቀመጥነው ሕግጋቶች መሠረት አሸናፊ ሆነዋል፡፡

የመጀመሪያውን ዙር ተሸላሚ ተከታዮቻችንን እያመሰገንን በቀጣይም በሁለተኛ ዙር ላይ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ከ1ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ይቀበሉ፡፡

እናመሰግናለን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist
15.2K viewsedited  14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 16:01:46

15.4K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 12:42:56
በኤፍኤ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል ያደረጉትን ጨዋታ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በትዊተር/ ኤክስ እና ኢንስታግራም ገጹ ተሳትፎ ላደረጋችሁ ተከታዮቻችን በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

»»» የዚህን ጨዋታ ውጤት የወሰድነው የሙሉ 90 ደቂቃውን ብቻ ነው፡፡

»»» በዕጣ ለተለዩ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን የምንልክ ይሆናል፡፡

በየሳምንቱ ለምናዘጋጃቸው የጥያቄና መልስ ፕሮግራሞች የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ተከታይና ወዳጅ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist
15.1K viewsedited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 10:01:59
በመገመት የሚያሸልም ጥያቄ (በትዊተር/ ኤክስ ቻናላችን ግምትዎን ይስጡ!)

ነገ እሁድ ኤፍኤ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል ለሚገምቱ 4 የትዊተር/ ኤክስ ተከታዮቻችን ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡

1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትዊተር/ ኤክስ https://bit.ly/3GAG1Tt ገፅን ይከተሉ፡፡
2. ምላሽ ማስተካከል ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
3. ትክክለኛ መላሾች ከ 4 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎቹን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡

መልካም ዕድል!!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #GBE #ManuLiv #Manutd #Liverpool #Facup
14.7K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ