Get Mystery Box with random crypto!

Global Bank Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ globalbanketh — Global Bank Ethiopia G
የቴሌግራም ቻናል አርማ globalbanketh — Global Bank Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @globalbanketh
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 46.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-03-15 08:18:53
ግሎባል ሐቂቃ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት::

የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ተከታይ ይሁኑ…

ፌስቡክ፡ https://bit.ly/47R6ZSI
ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3Ti6vAJ
ዩትዩብ፡ https://bit.ly/3RBi8kH
ትዊተር/ ኤክስ፡ https://bit.ly/3GAG1Tt
ኢንስታግራም፡ https://bit.ly/3NiRHOn
ሊንክድ ኢን፡ https://bit.ly/3TnPvJ9
ቲክቶክ፡ https://bit.ly/48tZgcT

#Jumaa_Mubarak #Interest_Free_Banking #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #GBE
19.3K views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 14:05:45 ውድ ተከታዮቻችን፣

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባዘጋጀው የሽልማት ውድድር https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 ላይ የሚኖራችሁን ማንኛውም ጥያቄዎች በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 8118 በመደወል ምላሽ ማግኘት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!
17.9K viewsedited  11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-13 10:43:57
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል

1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
16.3K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 11:53:08
“ባንካችን የደረሰበትን ከፍተኛ የዕድገትና የስኬት ጉዞ ለማስቀጠል ሁሉም ሰራተኛ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክሮ መስራት አለበት” ተስፋዬ ቦሩ (ዶ/ር) የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዝደንት

ፕሬዝደንቱ ይኸን ያሉት ከአዲሱ የባንካችን ብራንድ እሳቤ ጋር አብሮ ለመራመድ የሚያስችለውን አዲስ የስራ ባህል (Corporate Culture) ለማስረፅ የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በተገኙበት የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ መርሃ ግብር ነው፡፡፡

ባንኩ በሁለንተናዊ መልኩ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ያመላከቱት ዶ/ር ተስፋዬ አሁን የደረሰበትን ከፍተኛ የዕድገትና የስኬት ጉዞ ለማስቀጠል ሁሉም ሰራተኛ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ጠንክሮ መስራት ይጠበቅበታል ብለዋል፡፡

ዶክተር ተስፋዬ አያይዘውም ባንካችን ‹‹ ኢትዮጵያ ›› የሚለውን ስም የያዘ የመጀመሪያው የግል ባንክ ሲሆን የምንሰጠውን የባንክ አገልግሎት ከአገር አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑን የዋጀ የዲጂታል ባንኪንግ አየሰጠ መሆኑን አስታውሰው ለደንበኞቻችን ብርቱ አጋር በመሆን ለጋራ ስኬታችን ጠንክረን ለመስራት ቃል ኪዳናችንን እናድሳለን ብለዋል ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!


#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #PositiveAttitude #TeamSpirit #CleanlinessIsSuccess
14.0K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-24 09:52:38
ለቴሌግራም ተከታዮቻችን፡ የሚያሸልም ጥያቄ

ነገ እሁድ በካራባኦ ዋንጫ ፍፃሜ ቼልሲ እና ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል ለሚገምቱ 4 የቴሌግራም ተከታዮቻችን ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡

1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቴሌግራም https://t.me/+BiR6VdrAieQ3NzRk ገፅን ይከተሉ፡፡
2. ምላሽ ማስተካከል ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
3. ትክክለኛ መላሾች ከ 4 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎቹን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡

መልካም ዕድል!!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #GBE #CheLiv #chelsea #Liverpool #CarabaoCup
12.7K viewsedited  06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-17 11:18:46
««« ሽልማት የሚያስገኝ ቀላል ጥያቄ »»»

በምስሉ ላይ የተመላከቱትን ቁጥሮች በትክክል ለመለሱ እና የቁጥሮቹን ምንነት ለነገሩን ሶስት ተከታዮቻችን ስጦታ የምናበረክት ይሆናል፡፡

ምላሽ ኤዲት ማድረግ ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል፣ ከሶስት በላይ መላሾች በዕጣ የሚለዩ ይሆናል፡፡

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #GBE #questionandAnswer #BankinEthiopia
14.0K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ