Get Mystery Box with random crypto!

ማንችስተር ሲቲ ወይስ አርሰናል በመገመት የሚያሸልም ጥያቄ በኢንስታግራም ገጻችን (https://b | Global Bank Ethiopia

ማንችስተር ሲቲ ወይስ አርሰናል

በመገመት የሚያሸልም ጥያቄ በኢንስታግራም ገጻችን (https://bit.ly/3NiRHOn ) ብቻ ግምትዎን ይስጡ!

በፕሪሚየር ሊጉ በጉጉት ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የፊታችን እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በማንችስተር ሲቲ እና በአርሰናል መካከል ይካሄዳል፡፡ ጨዋታውን በትክክል ለሚገምቱ 3 የኢንስታግራም (https://bit.ly/3NiRHOn) ተከታዮቻችን ለእያንዳንዳቸው የ300 ብር የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡

1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የኢንስታግራም ገጽን https://bit.ly/3NiRHOn ገፅ መከተልዎን አይዘንጉ!
2. ትክክለኛ መላሾች ከ 3 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎቹን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡

መልካም ዕድል!!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #GBE #ManCityArs #Mancity #Arsenal #Premierleague