Get Mystery Box with random crypto!

ተጨማሪ ሽልማት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ ገጽ ማንችስተር ሲቲ ወይስ አርሰናል በመገመት | Global Bank Ethiopia

ተጨማሪ ሽልማት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ ገጽ
ማንችስተር ሲቲ ወይስ አርሰናል

በመገመት የሚያሸልም ጥያቄ በቲክቶክ ገጻችን (https://vm.tiktok.com/ZMMPVNSNH/ ) ብቻ ግምትዎን ይስጡ!

በፕሪሚየር ሊጉ በጉጉት ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የፊታችን እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በማንችስተር ሲቲ እና በአርሰናል መካከል ይካሄዳል፡፡ ጨዋታውን በትክክል ለሚገምቱ 5 የቲክቶክ (https://bit.ly/48tZgcT) ተከታዮቻችን ለእያንዳንዳቸው የ300 ብር የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡

1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ https://vm.tiktok.com/ZMMPVNSNH/ ገፅ መከተልዎን አይዘንጉ!
2. LIKE and SHARE ያድርጉ!
3. ትክክለኛ መላሾች ከ 5 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎቹን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡

መልካም ዕድል!!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #GBE #ManCityArs #Mancity #Arsenal #Premierleague