Get Mystery Box with random crypto!

(ይንገሩሽ ስትለኝ) ባለፈው ነግሪያት ማንን? አሜሪካ ግቢ ያለችውን #ሀያት ምን አልካት? ዘ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

(ይንገሩሽ ስትለኝ)
ባለፈው ነግሪያት
ማንን?
አሜሪካ ግቢ ያለችውን #ሀያት
ምን አልካት?
ዘንባባ ቀልቤ #እንጋባ አልኳት
መልሷን ሳላዳምጥ ከንፈሯንም #ሳምኳት



ምን አፍ ትይዛለህ!
ይልቁን በል #እሺ
እሺ
እናማ ሀዩዬ ሀቢቢ ሀቢብቲ
ወንድሟ ነው ለካ የሰፈሩ ካቦ አምበሳው #አቢቲ

እናሳ
ምን አለው እናሳ
ሲኖትራክ #ክንዱን በኔ ላይ #አነሳ
ቂጤ ይሁን አይኔ አንዱ አካሌ #ፈሳ
ደና የፈታኝ ህመም #ስኳሬ ተነሳ
ከዛ የህነውን ሁሉንም ስረሳ
በመጨረሻ ግን ራሴን አገኘው ተጭኜ #በሳንሳ


ከዛስ

ከዛስ ይላል እንዴ
እረ ፍታኝ በቃ በሳንሳ ኑሬ ነው የምፅፈው ጓዴ
ይልቅ እሙዝ ቢጤ
አምጣልኝ በሞቴ


ጥጦስ