Get Mystery Box with random crypto!

ጊዜን ሸጥኩት ለብር ፥ጊዜም ሸጠኝ ለሞት፣ ሞት ሸጠኝ ለእግዜር ፥እግዜር ሸጠኝ ለእውነት፣ ፅድቅ ገ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ጊዜን ሸጥኩት ለብር ፥ጊዜም ሸጠኝ ለሞት፣
ሞት ሸጠኝ ለእግዜር ፥እግዜር ሸጠኝ ለእውነት፣
ፅድቅ ገዛ እንጂ ፥መሸጥ አያውቅ እምነት፣


@geez_mulat
ገጣሚ _ግዕዝ ሙላት