Get Mystery Box with random crypto!

ባላነበው እኔ ያትሮኖሱን ያሃል፣ መቅረት ነው ትርጉሙ ከመገኜት መሃል፣ መምጣትሽን አይነግርም ፊ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ባላነበው እኔ ያትሮኖሱን ያሃል፣

መቅረት ነው ትርጉሙ ከመገኜት መሃል፣

መምጣትሽን አይነግርም ፊደሉም ተረግሟል፣

___
ገጣሚ ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat
@geez_mulat

ለምትወዱት በሙሉ ሼር አድርጉላቸው