Get Mystery Box with random crypto!

ወይዘሮ ቅናት ስለምትቀና የራሷን ኑሮ ከሌሎች ጋር ዕያነፃፀረች ታማርራለች፤ ደስተኛ ሰው ስታይ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ወይዘሮ ቅናት


ስለምትቀና የራሷን ኑሮ ከሌሎች ጋር ዕያነፃፀረች ታማርራለች፤ ደስተኛ ሰው ስታይ ስለምትቀና ትተናኮስና የሰውን ደስታ በማጨለም ትረካለች። በዚህም ምክንያት ደስታዋም በሌሎች ሰዎች ሐዘን ላይ የተመሰረተ ይሆናል።

ከዮሮና እህት ማስቀናት ጋር የሚጣሉት ብዙን ጊዜ በዚህ ባህሪዋ ነው ።