Get Mystery Box with random crypto!

ሁልጊዜ በሕልሙ ወደ አንድ መንደር ይጓዝ ነበር። በብርቱካን የተከበበች መንደር፤ በመንደሯ ከብርቱካ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ሁልጊዜ በሕልሙ ወደ አንድ መንደር ይጓዝ ነበር። በብርቱካን የተከበበች መንደር፤ በመንደሯ ከብርቱካን በስተቀር የሚታይ የአትክልት ዘር የለም፤ ተጠጋግተው የተሰሩ ቤቶች፤ የብርቱካን ተክሎች።

ይሔንን መንደር ድጋግሞ በሕልሙ በማየቱ የተነሳ የሚያውቀው የሚያውቀው ይመስለዋል።

"ዮሮና ተነስ ቁርስ ደርሷል" መንትያ እህቱ ነበረች የቀሰቀሰችው።