Get Mystery Box with random crypto!

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲገባ፤ ብዙ ጓደኞች አፈራ። በተለይ ማህራበረሰቡ ከሚንቃቸው መና ከሚ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲገባ፤ ብዙ ጓደኞች አፈራ። በተለይ ማህራበረሰቡ ከሚንቃቸው መና ከሚባሉ ዘሮች ጋር ተግባባ። መናዎች የዛር የልጅ ልጅ ናቸው ተብሎ ይታመን ነበር።በሰው አዕምሮ ውስጥ መግባት እንደሚችሉ ይታመናል። ከዛር የሚለዩት እንደሰው ስጋ ለባሽ በመሆናቸው ነው ። ዛሮች በሌላ ሰው አካል ውስጥ ካልኖሩ በስተቀር ሕይወት የላቸውም ጥገኛ ፓራሳይት ናቸው።

የዮሮና ጓደኞች በብዛት ከ መና ማህበረሰብ ስለነበር ፤ ብዙን ግዜ ቤተሰቡን የሚያውቁ ጓደኞቹ ይመክሩትና ያስጠነቅቁት ነበር