Get Mystery Box with random crypto!

ሦስተኛ ቀን እንደምንም መደፈር እንዳለበት ወሰነ፤ በበነጋታው በአምስተኛው ቀን ቤተሰቦቹ ይመለሳሉ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ሦስተኛ ቀን

እንደምንም መደፈር እንዳለበት ወሰነ፤ በበነጋታው በአምስተኛው ቀን ቤተሰቦቹ ይመለሳሉ።

የቀረው የብቸኝነት ግዜ ዛሬና ነገ ነው። ወይ ዛሬ ወይ ነገ አብሯት ማደር እንዳለበት ወስኗል።

ምሽት ሆነ

አጠገቡ መጥታ ተኛች፤ የተወሰኑ ደቂቃዎችን በትዕግስት ከጠበቀ በሗላ እንደምንም ዕጆቹን ትከሻዋ ላይ አሳረፈ። ቀስ እያለ ወደ ታች፤