Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ከሆነ ፤ በቀጣዩ ቀን ጧት ከዕንቅልፉ ሲነቃ ፤ አጠገቡ ተኝታ የነበረችውን ሰራተኛ አጣት፤ ቀደ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ይህ ከሆነ ፤ በቀጣዩ ቀን ጧት ከዕንቅልፉ ሲነቃ ፤ አጠገቡ ተኝታ የነበረችውን ሰራተኛ አጣት፤ ቀደም ብላ ከዕንቅልፏ ተነስታ ኖሯል።

ሌሊቱን ሙሉ የሚፈጠረውን በትዕግስት ሲጠባበቅ ቆይቶ ነበር ሊነጋ ሲል ዕንቅልፍ የወሰደው።

ከመኝታው ተነስቶ ወደ ሳሎን ሲገባ፤ ሰራተኛዋ ቤቱን እየጠረገች አገኛት።ምንም አዲስ ነገር እንዳልተፈጠረ ሁኔታዋ፤ ሶፋው ላይ ተቀምጦ ፊቷን አትኩሮ ተመለከ፤ ታፍር እንደሁ በሚል ግን ምንም ነገር ፊቷ ላይ አልሳለችም፤ ሳሎን መቀመጡንም ያስተዋለች አልመሰለችም።


መሸ።

ሁለተኛ ቀን

አሁንም መብራቱ ከጠፋ በሗላ ሰራተኛዋ መጥታ አጠገቡ ተጋደመች። አላስቻለውም ዕጆቹን በአንገቷ ዙርያ አድርጎ ሊያቅፋትና ሁለመናዋን ሊዳብሳት ከጀለ።

ጀርባዋን ሰጥታው ነበር የተኛችው፤ ቀስ ብሎ ተጠጋት ፤ ሰውነታቸው ተነካኩ።

ዕጆቹን ሲያልበው ይሰማዋል፤ ቀስ አድርጎ ዕጆቹን ክንዶቿ ለማድረግ ቃጣ ግን አልቻለም፤ ዕጆቹ ተንቀጠቀጡ።





ይቀጥላል


ቀጣዩ ክፍል እንዲደርሳቹ ቻናሉን subscribe ማድረግ እንዳትረሱ