Get Mystery Box with random crypto!

ክረምቱ ሲመጣ ብዙ ነገሮች አብረው ይመጣሉ፤ ትምህርት ይዘጋል፤ ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይሄዳሉ፤ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ክረምቱ ሲመጣ ብዙ ነገሮች አብረው ይመጣሉ፤ ትምህርት ይዘጋል፤ ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይሄዳሉ፤ የተነፋፍቁ የዝናብ ጠብታዎችና የመሬት አቧራዎች ሲተቃቀፉ ዓየሩን በጠረናቸው ያውዱታል።

የተጠበሰ የበቆሎ እሸት ሻጮች ክሰላቸውን እየሞቁ ከ ብርዱ ጋር ፉክክር ይገጥማሉ።

ክረምቱ ሲመጣ የዮሮና አባት ለክረምት ትምህርት ይሄዳል፤ እናቱና እህቱም ገጠር አያታቸውን ሊጠይቁ ይሄዳሉ።

ቤት ውስጥ ዮሮና ና መልከጥፉ ሠራተኛቸው ብቻ ቀርተዋል።


አንድ ቀን ምሽት ፤ መብራቱ እንደጠፋ የሆነ ሰው መጥቶ አጠገቡ ተጋደመ። ልቡ ክው አለች፤ በጣም ደነገጠ።






ይቀጥላል



@yaviye