Get Mystery Box with random crypto!

ዮሮና 'ኧረ ዮሮና' ተጣራች እናቱ ዮ ሮና ዮ _ ሮ_ና ቃላቶቹን አንድ በአንድ እየረገጠች ተ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ዮሮና

"ኧረ ዮሮና" ተጣራች እናቱ

ዮ ሮና

ዮ _ ሮ_ና

ቃላቶቹን አንድ በአንድ እየረገጠች ተጣራች።

ደጅ ከልጆች ጋር እየተጫወተ ነበር።

ስሙን ስትጠራው አጠራሯ ያበሽቀዋል።

ቶሎ ካልመለሰላት አከታትላ ትጣራለች።