Get Mystery Box with random crypto!

በለመለመው ሜዳ ተማሪዎች እየተሯሯጡ ሲጫወቱ ይታየዋል፤ ሳሮቹ አልተከረከሙም ፤ የሳሩ ጤዛ አልደረቀ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

በለመለመው ሜዳ ተማሪዎች እየተሯሯጡ ሲጫወቱ ይታየዋል፤ ሳሮቹ አልተከረከሙም ፤ የሳሩ ጤዛ አልደረቀም፤ ሂሪያ የሚጫወቱ ሕፃናት በቡድን ተከፋፍለው ይፋለማሉ፤ አባሮሽ የሚጫወቱትም ይሯሯጣሉ ።

" ዮሮና" አለች መምህሯ በተቆጣ ድምፅ።
ዮሮና ከመስኮቱ ትዕይንት ዓይኖቹን መለሰ። ክፍል ውስጥ እንደነበር ዘንግቶት ኖሯል።

"ዑስፑና ናዓው ጊሽን ዐፑኔ??" መምህሯ ጠየቀች።









ይቀጥላል