Get Mystery Box with random crypto!

____ አንዳንድ ከንፈር አለ ፥ ማር የሚመስል፣ ለስላሳ እሚመስል፣ የሂዎት እሬትን ፥ ደብቆ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

____

አንዳንድ ከንፈር አለ ፥
ማር የሚመስል፣
ለስላሳ እሚመስል፣

የሂዎት እሬትን ፥
ደብቆ ሚያበስል ፣
ደብቆ ሚቆስል፣


___
ግዕዝ ሙላት

@geez_mulat