Get Mystery Box with random crypto!

____ አንዳንድ ሰላም አለ ዝምታን ሚፈራ፣ ራሱን ደብቆ በጩኸት ሚሰራ፣ ___ ግዕዝ ሙላት @ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

____

አንዳንድ ሰላም አለ ዝምታን ሚፈራ፣

ራሱን ደብቆ በጩኸት ሚሰራ፣

___
ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat