Get Mystery Box with random crypto!

ከእለታት ሁለት ቀን ከ 'ለ'እስከ 'በ' ====================== በመጀመሪያው ቀን እቤ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ከእለታት ሁለት ቀን ከ "ለ"እስከ "በ" ====================== በመጀመሪያው ቀን እቤት እንደገባሁ ወንድ ልጅ ነኝ እና ተደብቄ አነባሁ አይሆኑትን ሆኜ ያ ሌሊት ቢነጋ ወጣሁኝ ከቤቴ መውደዴን ፍለጋ ፈልጌ ፈልጌ እግሬን ድክም ሲለኝ ስልኳን እንደሰጠችኝ ያን ጊዜ ትዝ አለኝ ባላወቅሁት ቅፅበት ስልኬን አወጣሁኝ ድምፁን loud አድርጌ በፍጥነት ደወልኩኝ…