Get Mystery Box with random crypto!

#ትኮፈስ እንድታነጅብ ተጀንና ብላችሁ ትኮፈስ፣ ለምን የምትሞሏት የጉራ መንፈስ። ላይጠቅማችሁ ነገር | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

#ትኮፈስ
እንድታነጅብ ተጀንና ብላችሁ ትኮፈስ፣
ለምን የምትሞሏት የጉራ መንፈስ።
ላይጠቅማችሁ ነገር በሰው ብትገመት፣
እረፉ ባካችሁ በታምሪያለሽ መዝመት።
መኮንን ዮሴፍ