Get Mystery Box with random crypto!

አልችልም ልረሳሽ. ----------------------- ዉዴ እንደምን አለሽ እኔ እንዳለሁ አለሁ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

አልችልም ልረሳሽ.
-----------------------
ዉዴ እንደምን አለሽ እኔ እንዳለሁ አለሁ
በሀሳብ ስዋትት ቀኑን አልፈዋለሁ
ሌቱን ደግሞ በእንባ ሳነባ አነጋለሁ
ያው ወጉ ሆኖ እንጅ መሣቅ መጫወቴ ለይምሰል ነው እንጅ መብላት መጠጣቴ
ከተጣላሁ ቆየሁ ከራስ ማንነቴ
.
.
.
By Belaya
ሙሉውን ለማግኘት
@belayayenew