አልችልም ልረሳሽ. ----------------------- ዉዴ እንደምን አለሽ እኔ እንዳለሁ አለሁ በሀሳብ ስዋትት ቀኑን አልፈዋለሁ ሌቱን ደግሞ በእንባ ሳነባ አነጋለሁ ያው ወጉ ሆኖ እንጅ መሣቅ መጫወቴ ለይምሰል ነው እንጅ መብላት መጠጣቴ ከተጣላሁ ቆየሁ ከራስ ማንነቴ። 754 viewsbelaya, 11:55