Get Mystery Box with random crypto!

ክፉ ነህ ይሉሀል ማስረጃ አስቀምጠዉ ሰይጣንም ብለዋል አጥንትህን ረግጠዉ እኔ ግን እላለዉ ቀድሞም | ግጥም እና ጥበብ

ክፉ ነህ ይሉሀል ማስረጃ አስቀምጠዉ
ሰይጣንም ብለዋል አጥንትህን ረግጠዉ
እኔ ግን እላለዉ
ቀድሞም ሰይጣን ቢሆን መላክ ስለነበር
መልክህን ያሳያል የአባይ መጠንከር።

እዉነታዉን መካድ አይቻልም።
@learneachother
ተፃፈ በሰላም