Get Mystery Box with random crypto!

Getachew K reda

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda_offical — Getachew K reda G
የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda_offical — Getachew K reda
የሰርጥ አድራሻ: @getachew_reda_offical
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.74K
የሰርጥ መግለጫ

#Politician | Mekelle , TIGRAY REPUBLIC
Freedom comes neither free nor cheap

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-07 12:50:20
እየነቃ ነው....
2.0K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 09:29:38 የትግራይ ጳጳሳት መልስ!!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር እርቅ ለመፍጠር ትላንት የተሞከረው ሙከራ አልተሳካም።

ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የኛ ፓትሪያርክ ናቸው። ሁለት ዓመት እኛም ህዝባችንም ከአለም ተነጥለን በነበርንበት ወቅት በአቅማቸው ድምጽ የሆኑን አባት ናቸው።

ሌሎቹ ጳጳሳት ግን ከኤርትራ፤ከቱርክ፣ ከአረብ ኤምሬትስ፣ ከኢራን፣ ከዩክሬን ድሮን ጎን ነን ብለው ጨፍጭፈውናል።

ከጨፍጫፊ ጳጳሳት ጋር በሶስተኛ ወገን እንጂ በቀጥታ ለውይይት አንቀመጥም የሚል አጭር መልስ ሰጥተዋል።

የትግራይ ጳጳሳት ሰሞኑ ትግራይን የሚመለከት ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
1.8K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 09:56:29 የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ!!
2.0K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 19:10:09
ከጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ ጋር ተወያይተናል
2.6K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 21:57:51
ወደ ትግራይ የሚያልፉ መኪኖች ቆቦ ላይ እንዲቆሙ ይደረጉና በመኪና ከ20ሺ እስከ 100ሺ በመንግስት ደረሰኝ እየከፈሉ ያልፋሉ። በዚህ ሰአት 300 መኪኖች ታግተዋል።
2.4K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ