Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ጳጳሳት መልስ!! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር እርቅ | Getachew K reda

የትግራይ ጳጳሳት መልስ!!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር እርቅ ለመፍጠር ትላንት የተሞከረው ሙከራ አልተሳካም።

ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የኛ ፓትሪያርክ ናቸው። ሁለት ዓመት እኛም ህዝባችንም ከአለም ተነጥለን በነበርንበት ወቅት በአቅማቸው ድምጽ የሆኑን አባት ናቸው።

ሌሎቹ ጳጳሳት ግን ከኤርትራ፤ከቱርክ፣ ከአረብ ኤምሬትስ፣ ከኢራን፣ ከዩክሬን ድሮን ጎን ነን ብለው ጨፍጭፈውናል።

ከጨፍጫፊ ጳጳሳት ጋር በሶስተኛ ወገን እንጂ በቀጥታ ለውይይት አንቀመጥም የሚል አጭር መልስ ሰጥተዋል።

የትግራይ ጳጳሳት ሰሞኑ ትግራይን የሚመለከት ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።