Get Mystery Box with random crypto!

Getachew K reda

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda — Getachew K reda G
የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda — Getachew K reda
የሰርጥ አድራሻ: @getachew_reda
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.77K
የሰርጥ መግለጫ

#Politician | Mekelle , TIGRAY REPUBLIC
Freedom comes neither free nor cheap

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-13 18:58:14 የትግራይ ህዝብ ላይ ለአራት አመታት ማንኛውም ነገር እንዳይገባ መንገድ ዘግተው በሰብዓዊነት ላይ ሲቆምሩ .. የፖለቲካ የስበት ማዕከላዊነትና የፖለቲካ ጥቅም አድማስ መሆናቸውን ለማሳየት የተደረገ ነበር ...

አሁን ደግሞ ጤፍ እንዳይሸጥ ሲከለክሉ የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በእንጀራ ለመጠቅለል የሚደረግ መፍጨርጨርና .. የጤፍ ህዝባዊ አብዮትን ለማቀጣጠል ሲሉ ያቀዱት ነው ..

ከፉከራ ወደ ጥቁር ክላሽ .. ከዛን ወደ ጥቁር ንቅናቄ .. እንደገና የአድዋ በአል የጥቁር የሚኒሊክ ቲሸርት ... አሁን ደግሞ የጤፍ ማኛ አብዮት ጀምረዋል ..

ይህ በፖለቲካ ቋንቋ ለሰርግም ፣ ለለቅሶም ፣ ለወሊድም ፣ ለተስካርም ፣ ለምርቃትም ለአመት በአልም ፣ ለዘፈንም ለማሲንቆም .. ለሁሉም ፌሽታ ፍንጥር ብሎ እየተነሱ ድግስ መደገስ ይባላል ..

እንቅፋት በመታህ ቁጥር እየተነሳህ .. "አብዮት ወይ ሞት" .. ብለህ የምትፎክረው የምትዝተው ዘመነ መሳፍንት ላይ ያለህ መስሎህ ነውን ...

የፖለቲካ ካርድን በጉርሻ እየለካህ ፣ በእንጀራ እየጠቀለልክ ፣ በቲሸርት እያስዋብክ የምታለቅስበት የእድር ቤት ጣሳና ሰሃን መሰለህ እንዴ ..
1.5K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 08:48:41 አጼ ምንልክ የአድዋ ጦርነት ላይ እንዳልነበሩኮ ማንም አይክደውም። ልዩነቱ እኛ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው ነበር ስንል እነሱ ደግሞ አይ አይደለም፤ ሲያስቀድሱ ነው የነበሩት ነው የሚሉት።

ዞር አሉ እንጂ አልሸሹም ነው - ነገሩ። እነሱ ባሉትም ቢሆን ዋነው ነገር በጦርነቱ ቦታ አለመኖራቸው ነው።
2.9K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:49:53
Thank you Helina getachew ...
what a wise women
2.6K views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 07:48:46
Heroes of the century
2.6K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 14:34:46 ትግራይ የማንም 5% አይደለችም! ትግራይ የራሷ 100% ነች!!
2.9K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 10:03:13 ጎዳ ብርጭቆ ፋብሪካ ብብዙሓት ተጋሩ ብሼር ካምፓኒ መልክዕ ዝተመስረተ ፋብሪካ እዩ ነይሩ:: እዚ ፋብሪካ እዚ ዓብዪ ተስፋ ዝተዉሃቦ ንብራኸ ትግራይ'ዉን ዓብዪ ግደ ክህልዎ እዩ ተባሂሉ ዝህንጠው ዝነበረ ፋብሪካ እዩ:: ሽዓብያ ናብ ዓድና ምስኣተወ ዳርጋ ሙሉእ ብሙልእ ዝብሃል መልክዑ ዘሪፍዎ ቆፎ ጥራይ እዩ ሒዙ ተሪፉ ዘሎ::

እዚ ክብል እንተለኹ ግን ተስፋ ዝቆርፅ ትግራዋይ ክህልው እዩ ኢለ ኣይሓስብን:: ሰሪሕካ ዘምፀእኻዮ ሰሪሕካ ንምትካእ ዝኸብድ ኣይኮነን:: ንእንተ ሽዓብያ ግን ዝዘረፍወን ዝብርክታሎም እንተመሲልዎም ዓያሹ እዮም::

Mezeker A.zemo
3.7K views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 19:10:18 የአማራ ጳጳሶች ህዝቡን " ውጣ እና ለሀይማኖትህ ሰማዕት" ሁን እያላችሁ በእሳት ከምታስበሉት የምር ፅድቅ የሚገኝበት ሞት ከሆነ ለምን እናንተ ከፅድቁ አትካፈሉም ? ከህዝቡ ፊት ተሰልፋችሁ ውጡ
3.4K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ